Manifestación en Barcelona

ኢትዮጵያኖች በእስፔን ባርሴሎና በእንግሊዝ እና በአሜሪካ ቆንሱላር ፍለፊት በሃገራቸዉ ላይ የሚካሄደዉን አላስፈላጊ ጫና እና በአንዳንድ የዜና አውታሮች የተዛባ መረጃ የሚያቀርቡትን በመቃወ ም ድምፃቸዉን አሰምተዋል። ኢትዮጵያዉያኑ ባለፉባቸዉ ጎዳናዎች ሁሉ ለሃገራቸዉ ያላቸዉን ፍቅር ለመግልፅ ዘምረዋል መፈክሮችን በማሰማት እዉነቱን አስረድተዋል።

Scroll al inicio