የኢትዮጵያ ቡና አፈላልና መጠጣት ስነስርዓት እና የእስክስታ ዉዝዋዜ በባርሴሎና/ceremonia del café y eskista En Barcelona
ኢትዮጵያ በባርሴሎና ትደምቃለች አይቅሩ Etiopía brillará en Barcelona ኢኛኪ አሌግሪያ እና አሌግሪያ ሲን ፍሮንቴራስ የኢትዮጵያን ባህል ብልጽግናን እና ውበትን ለማሳወቅ የኢትዮጵያን የቡና ጠጡ ሥነ-ሥርዓት እና የእስክስታ ዉዝዋዜ ዝግጅቶች ላይ እንዲሳተፉ ጋብዙዎታል ይህም የሚካሄደዉ በባርሴሎና ሳንት አንድሪው ደ ፓሎማር ሰፈር በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤቱ ሲሆን ወቅቱ ባካባቢዉ የፊስቲቫል ቀናቶች ናቸዉ። Iñaki Alegría y su fundación ONG Alegría sin Fronteras invita a participar […]
