ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /Día Internacional de la Mujer
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ከዚህ ቀደም አለም አቀፍ የሴት ሰራተኞች ቀን ተብሎ የሚጠራው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በየመጋቢት 8 ቀን ሴቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ያላቸዉን ተሳትፎ እና እድገታቸው እንዲጎለብት ያደረጉትን ትግል በማሰብ እና አዲስ እራዕይ በማስቀመጥ ይከበራል። እ.ኤ.አ. መጋቢት 8 ቀን 1908 በኒውዮርክ በሚገኘው የጥጥ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ የ129 ሴቶች የሞት አደጋ መድረሱን ተከትሎ […]
ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /Día Internacional de la Mujer Leer más »
