ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /Día Internacional de la Mujer

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን

ከዚህ ቀደም አለም አቀፍ የሴት ሰራተኞች ቀን ተብሎ የሚጠራው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በየመጋቢት 8 ቀን ሴቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ያላቸዉን ተሳትፎ እና እድገታቸው እንዲጎለብት ያደረጉትን ትግል በማሰብ እና አዲስ እራዕይ በማስቀመጥ ይከበራል።

እ.ኤ.አ. መጋቢት 8 ቀን 1908 በኒውዮርክ በሚገኘው የጥጥ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ የ129 ሴቶች የሞት አደጋ መድረሱን ተከትሎ በዚያዉ የሚሰሩ ሰራተኞች ለመብታቸዉ መከበረ በቡድን በስራ ቦታቸው ቋሚ የስራ ማቆም አድማ አደረጉ። ይህ ዝግጅት ከዛ አመት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የተካሄዱትን ሰልፎች እና የስራ ማቆም አድማዎች መነሻ በማድረግ ይህንን በዓል በማዘከር በብዙ ሃገሮች ለሴቶች አስፈላጊውን ትኩረት ለመስጠት አስችሏል።
ይህንንም ተከትሎ በኢትዮጵያ ዛሬ በአዲስ አበባ የወዳጅነት አደባባይ “እኔ የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል በድምቀት ተከብሯል

ላ ኮሙኒዳድ ዴ ኤትዮጴስ ኤን ኤስፓኛ ለመላው ሴቶች መልካም ቀን ይመኛል።

Celebración del día de la mujer en Etíopia
Día Internacional de la Mujer

El Día Internacional de la Mujer, anteriormente denominado Día Internacional de la Mujer Trabajadora se conmemora cada 8 de marzo la lucha de las mujeres por su participación en la sociedad y su desarrollo.

El 8 de marzo de 1908 un grupo de 129 mujeres murieron en un incendio en la fábrica Cotton, de Nueva York luego de que se declararan en huelga con permanencia en su lugar de trabajo. Este suceso dio pie a las manifestaciones y huelgas que se han sucedido desde aquel año a la actualidad conmemorando este suceso y dándole la importancia necesaria a las mujeres.
En Etiopia este día se ha celebrado en una concentración en la plaza de la solidaridad en Addis Ababa con el lema “Yo Soy el guardián de mi hermana”.

La Comunidad de Etiopes en España les desea a todas las mujeres un feliz día.

Scroll al inicio