ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ

እንደ አበበ ቢቂላ ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ ኢትዬጵያ በታሪኳ ምንም ግዜ የጎረቤት ሀገር መሬት ለመውረር ብላ ጦርነት ከፍታ አታውቅም!!! በተገላቢጦሽ የኢትዬጵያን መሬት ለመውሠድ ህልውናዋን ለመግፈፍ የመጡትን ግን በትህግስት እና ፍታዊ በሆነ ጦርነት የመጡባትን ሁሉ በማሸነፍ በድል አጠናቃለች ያም ደሞ የኢትዬጵያውያን በሀገር አለመደራደር እና የእውነት አምላክ ከሷ ጋር ስለሆነ ነው አሁንም ግብፅም ትምጣ ሡዳን ኢትዬጵያ የሠው ድንበር […]

ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ Leer más »