ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ

እንደ አበበ ቢቂላ

እንደ አበበ ቢቂላ

D/r Yergalem

ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ

ኢትዬጵያ በታሪኳ ምንም ግዜ የጎረቤት ሀገር መሬት ለመውረር ብላ ጦርነት ከፍታ አታውቅም!!! በተገላቢጦሽ የኢትዬጵያን መሬት ለመውሠድ

ህልውናዋን ለመግፈፍ የመጡትን ግን በትህግስት እና ፍታዊ በሆነ ጦርነት የመጡባትን ሁሉ በማሸነፍ በድል አጠናቃለች ያም ደሞ የኢትዬጵያውያን በሀገር አለመደራደር እና የእውነት አምላክ ከሷ ጋር ስለሆነ ነው አሁንም ግብፅም ትምጣ ሡዳን ኢትዬጵያ የሠው ድንበር ሳትነካ በራሷ ድንበር ላይ ከእውነት እና ከፍትህ ጋር ከቆመች ድሉ የሀገራችን ነው ዋናውና ትልቁ ነገር ውስጣዊ ችግሮቻችንን በሠከነ መንፈስ በመፍታት ወደ አንድነት በመምጣት የጠላቶቻችንን መግቢያ ቀዳዳ መድፈን አለብን ለውጭው ጠላት እውነተኛነትና ፍትሃዊነት

ከእውነተኛው የኢትዬጵያ አምላክ ጋር እናሸንፈዋለን እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዬጵያን አብዝቶ ይባርክ

በ k the valencia

Scroll al inicio