Uncategorized

ጥምቀት በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያዉያን የሚመጥነን ይህ ነዉ ባህል ፣ዉበት ፣ ሃይማኖት፣ ሰንደቅ የነጻነት የፍቅር ምልክት ከአባቶቻችን የተሰጠን ዉድ የዉርስ ጌጥ ይህ በትክክል ይመጥነናል።        Etiopía hoy En la Fiesta del Bautismo Cultura, belleza, religión, bandera El símbolo de la libertad, el amor de nuestros antepasados, esto es exactamente lo que merecemos. https://youtu.be/Pfc0c0tDG-U

ጥምቀት በኢትዮጵያ Leer más »

ኢትዮጵያ ላከበሯት የክብር ምላሽ ትሰጣለች

https://youtu.be/fd-bwjSkgAIhttps://youtu.be/pGBfEyESWwchttps://youtu.be/_TMXsH4NeyY Etiopia esta recibiendo a sus invitados de más de un millón con una celebridad de gran nivel Etiopia está desmontando las Fake news y el pánico creado por algunos medios de comunicación de nivel alto internacionales que hicieron correr noticias falsas diciendo Addis Ababa está en el cerco del terrorismo, de tal manera siguiendo

ኢትዮጵያ ላከበሯት የክብር ምላሽ ትሰጣለች Leer más »

Manifestación en Barcelona

ኢትዮጵያኖች በእስፔን ባርሴሎና በእንግሊዝ እና በአሜሪካ ቆንሱላር ፍለፊት በሃገራቸዉ ላይ የሚካሄደዉን አላስፈላጊ ጫና እና በአንዳንድ የዜና አውታሮች የተዛባ መረጃ የሚያቀርቡትን በመቃወ ም ድምፃቸዉን አሰምተዋል። ኢትዮጵያዉያኑ ባለፉባቸዉ ጎዳናዎች ሁሉ ለሃገራቸዉ ያላቸዉን ፍቅር ለመግልፅ ዘምረዋል መፈክሮችን በማሰማት እዉነቱን አስረድተዋል።

Manifestación en Barcelona Leer más »

Manifestacion En España

En España el dia 6 y 10 de noviembre   las horas se para para Etiopia.  Comunidad  de Etiopes en España በስፔን የሚገኙ ኢትዮጵያኖች በሚውዱዋት ኢትዮጲያ ሃግራቸዉ ላይ በምዕራባዉያን መንግስታት የሚደረገዉን አላስፈላጊ ጫና እና በአንዳንድ እዉቅ የዜና ማዕከላት የሚካሄደዉን የተዛባ መረጃ በመቃወም በማድሪድና በባርሴሎና በአሜሪካ ኤምባሲ ፍለፊት የሃገራቸዉን እዉነታ ለዓለም ለማሳወቅ እ.ኤ.አ በዲሰምበር 6 እና በ 11 ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አየተዘጋጁ ነዉ በነዚህ ቀናት አይቀርም ሁሉም ነገር በነዚህ ቀናት ለኢትዮጵያ ድምፅ በመሆን

Manifestacion En España Leer más »

Scroll al inicio