ESTRUCTURA ORGANIZATIVA

የአመራር ቦርድ አወቃቀር/ የአግልግሎት ዘመን/Estructura organizativa.

የአመራር ቦርዱ በስድስት/6/ ዓባላቶች የተመሠረተ ሆኖ ዓባላቶቹም በጠቅላላ ጉባኤ ተመርጠው የሥራ ዘመናቸው /2/ ዓመት ይሆናል:: ቦርዱ ውክልና መስጠት ይችላል./ la junta directiva Estarán formados por 6 miembros y serán elegidos por la asamblea general por dos años consecutivos.

ዝርዝራቸውም/LISTADO

1.ፕሬዝዳንት/PRESIDENTE/A

2. ም/ፕሬዝዳንት/V.PRESIDENTE/A

3. ጸሐፊ/SECRETARIO/A

4. ገንዘብ ያዥ/TESORERO/A

5. ሁለት  ተወካዮች/VOCALES 2

6. /የግልግል ኮሚቴ/Comité de reconciliación/3/

የአመራሩ ቦርድ አጠቃላይ ወይም ልዩ የሆኑ ሥራዎችን ለማከናወን ተወካዮችን መሠየም ይችላል:: አጠቃላይ የሥራ ድርሻቸውና ሃላፊነታቸው የማህበሩ ደንብ ላይ ተካቷል::

Miembros actuales de la junta directiva

PRESIDENTE :

V.PRESIDENTE :

SECRETARIO :

TESORERA :

VOCALES 2

Scroll al inicio