ለትዉልድ የተበረከተ የአባቶች ዉለታ

ኢትዮጵያ ያከበሩዋትን ታላቅ ሰዎች ታከብራለች ሌሎች በችግራችን ግዜ ፍቅር ሲሰጡን እኛም በችግራቸው ግዜ ፍቅር መስጠት እንደምናውቅ በተግባር እናሳይ ታሪኩን ይመልከቱ ለመርዳት ይህን ሊንክ ይጫኑ Etiopía honra a grandes personas. Cuando otros nos dan amor en nuestro momentos de necesidad y dificultad, nostros tambien debemos hacerlo en sus momentos complicados, pongámoslo en práctica. Mirar la historia […]

ለትዉልድ የተበረከተ የአባቶች ዉለታ Leer más »

Guía general/no todas para el uso de las redes sociales de la Comunidad de Etíopes en España

Guía general (no todas) para las redes sociales de la comunidad etíope en España 1. Cualquier comunicado que engloba y afecta a la comunidad solo se hará con la autorización y la supervisión de la junta directiva.2. Transmitir el mismo mensaje pero con los métodos y herramientas particulares y adecuadas de cada red.3. Está totalmente

Guía general/no todas para el uso de las redes sociales de la Comunidad de Etíopes en España Leer más »

ለመመለስም ሃገር ያስፈልጋል

Document እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ በስደት በሠው ሀገር በእንግልትና በስቃይ ላይ የነበሩ እህት ወንድሞቻችን ወደ ሀገራቸው የመመለስ ሂደቱ ቀጥሎ ሠሞኑን መሬቷን ተንበርክከው እየሣሙ ሀገራቸው የገቡ እህት ወንድሞችን አይተናል እንኳን በሠላም ለሀገራችሁ ለወገናችሁ በቃችሁ ፣ ከሚወዳችሁ ዘመድ ወገናችሁ ጋር በመገናኘታችሁ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🌹🎉 አሁንም በሠው ሀገር በስደት በስቃይና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ

ለመመለስም ሃገር ያስፈልጋል Leer más »

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /Día Internacional de la Mujer

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ከዚህ ቀደም አለም አቀፍ የሴት ሰራተኞች ቀን ተብሎ የሚጠራው አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በየመጋቢት 8 ቀን ሴቶች በህብረተሰቡ ውስጥ ያላቸዉን ተሳትፎ እና እድገታቸው እንዲጎለብት ያደረጉትን ትግል በማሰብ እና አዲስ እራዕይ በማስቀመጥ ይከበራል። እ.ኤ.አ. መጋቢት 8 ቀን 1908 በኒውዮርክ በሚገኘው የጥጥ ፋብሪካ ላይ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ የ129 ሴቶች የሞት አደጋ መድረሱን ተከትሎ

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን /Día Internacional de la Mujer Leer más »

የካራማራ ታሪካዊ የድል በዓል/Victoria de Karamara

የካራማራ ታሪካዊ የድል በዓል 44ኛው የካራማራ ታሪካዊ የድል በዓል ዛሬ በአዲስ አበባ ኢትዮ-ኩባ የወዳጅነት ፓርክ የኩባ አምባሳደር እና እንግዶች በተገኙበት እየተከበረ ነዉ። ሶማሊያን ለ21 አመታት የመራው ወታደራዊ ገዥ የነበረው መሃመድ ዚያድ ባሬ የኢትዮጵያን ግዛት በመንጠቅ ሁሉንም ሶማሌኛ ተናጋሪ ብሄሮች አንድ የሚያደርግ ታላቋን ሶማሊያ የመመስረት ራዕይ ይዞ ኢትዮጵያኖችን ሳያዉቅ በተሳሳተ ቀመር በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ማወጁ የሚታወስ

የካራማራ ታሪካዊ የድል በዓል/Victoria de Karamara Leer más »

ADWA

126ኛው የአድዋ በዓል እንኳን ለ126ኛው የአድዋ በዓል አደረሳችሁ አባቶቻችን  በወቅቱ ከነበረው የጣሊያን ፋሽስት ጦር ጋር በመታገል ለሰው ልጅ ታሪክ የሚያኮራ ታሪክን በመስጠት ድልን አጎናጽፈው ሀገሪቱን በነጻነት የሚኮራ ህዝብና እጅግ ሰፊና ሙሉ ሀገር አወርሰዋል። ይህ ታላቅ ድል የተቀዳጀው በወቅቱ በነበሩት ታላቁ እና ብልሁ ንጉስ ምኒልክ መሪነትና እና ኢትዮጵያውያን ለሰዎች ነፃነት ባሳዩት ቁርጠኝነት ነው የአድዋ ድል የተመዘገበዉ 

ADWA Leer más »

Mensaje de la Comunidad de Etiopes en España

እንጨት የሚሸከሙ አናቶቻችንን በኩራዝ የሚያጠኑ ህፃናት ወንድሞቻችንን እናስታዉስ ስለ ሀገራችን፣ ስለ ህዝባችን፣ ስለተፈጠረው እና ስለሚሆነው ነገር ሁሌም እንደሚያሳስበን ይታወቃል እና ምን እናድርግ? እንላለን ። ይህ ስጋት ሰዋዊ እና ጤናማ ነው፣ ነገር ግን ይህ ስጋት በተግባር ሲደገፍ፣ በትንሽ ጥረት ካለን ነገር ትንሽ በመስጠት፣ መጠኑ ምንም ይሁን፣ በአጠቃላይ ተሳትፎው ብቻ፣ ያኔ እርካታን ይፈጥራል፣ ለዚህም ፕሮጀክቶችን በመፈለግ ጊዜ

Mensaje de la Comunidad de Etiopes en España Leer más »

COVID y GERD

Ayuda para la proteccion del covid Etíopia recibe 6,7 millones de dosis de vacuna COVID 19 de Francia Estados Unidos comparte 1,6 millones de dosis adicionales de la vacuna de Pfizer a Etiopía 1er Prueba de GERD GERD el gran renacimiento de la balsa etíope ha lanzado su primera prueba de producción de corriente eléctrica

COVID y GERD Leer más »

ዘራፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

በዉጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ለሃገራቸዉ ድጋፍ ይዉል ዘንድ ከልፋታቸዉ የሚቆነጥሩት ገንዝብ ወደ ግለሰቦች አካዉንት መግባቱ ተረጋገጠ። በሃገር ወዳዶች ጥቆማ አማካይነትም ይሀዉ አካዉንት በፖሊስ መያዝ ተችሏል በመሆኑም ለሃገርዎ የሚያደርጉት የልፋትዎ ዉጤት በጥቁር እጅ እንዳይገባ ይጠንቀቁ እስካሁንም ላደረጉት ድጋፍ የደርስዎት ማስርጃ ካለ ይመርምሩ ካልደረስዎትም ማስረጃ ይጠይቁ። ዜናዉ 6:33 ደቂቃ ላይ

ዘራፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Leer más »

Scroll al inicio