በፓሪስ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ዌቢናር

የኢትዮጲያ ኢምባሲ በፓሪስ በዉጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ጋር ለመምከር የዌቢናር ዝግጅት አድርጉዋል በዚህ ዝግጅት ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ እንዲገኝ ጋብዟል እናም ተገኝተዉ ስለሃገርዎ ይምከሩ።

Scroll al inicio