በእስፔን ስኬታማ ስብስባ ተካሄደ
በስፔን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የስፔን ዜጎች፣ ለሀገራቸው ያላቸውን ክብር በድጋሚ አረጋግጠዋል በስፔን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የስፔን ዜጎች፣ ለሀገራቸው ያላቸውን ክብር በድጋሚ አረጋግጠዋል፣ በ05/06/2022 በተደረገዉ የዙም ስብሰባ ዛሬም በድጋሚ ሀገራቸውን ኢትዮጵያን ለመርዳት ቁርጥ አቁዋማቸዉን አሳይትዋል ይህ ስብሰባ በኮሙኒዳድ ዴ ኤትዮጴስ ኤን ኤስፓኛ አማካኝነት የተዘጋጀ ሲሆን በፓሪስ የኢትዮጵያ ተወካይ ተጋብዘዉ ተገኝተዋል። የኤምባሲዉ ተወካይ […]
በእስፔን ስኬታማ ስብስባ ተካሄደ Leer más »
