Uncategorized

Victoria de Adwa: 130 Años de Orgullo y Soberanía Etíope

  El 1 de marzo de 1896, en las montañas del norte de Etiopía, se libró una de las batallas más trascendentales de la historia africana: la Batalla de Adwa. Hoy, 130 años después, Etiopía conmemora aquella histórica victoria que consolidó su independencia frente al colonialismo europeo y convirtió a sus líderes en símbolos eternos […]

Victoria de Adwa: 130 Años de Orgullo y Soberanía Etíope Leer más »

Etiopía ha finalizado el GERD la obra del siglo

ኢትዮጵያ አሳ ማጥመጃዉን አገኘች እልል እልል አንኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያ የዘመኑን ግንባታ አጠናቀቀች።  ኢትዮጵያኖች እንኳን ደስ ኣላችሁ ተጠናቀቀ የትዉልድ ምኞት እዉን ሆነ ኢትዮጵያኖች ደስ ይበላችሁ ህልማችሁ አሻራችሁ ታተመ እዉን ሆነ በራስ መስራት ታየ ህዳሴ የናቶቻችን መቀነት እዉን ሆነ ። ህዳሴ 5150 ሜጋዋት ያመርታል። አዲስ ትዉልድ አዲስ ጅማሮ ኢትዮጵያኖች ካሁን ወድያ እንደዝንጀሮ የቂጤን መጀመሪያ ማለት ትተው

Etiopía ha finalizado el GERD la obra del siglo Leer más »

ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ

እንደ አበበ ቢቂላ ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ ኢትዬጵያ በታሪኳ ምንም ግዜ የጎረቤት ሀገር መሬት ለመውረር ብላ ጦርነት ከፍታ አታውቅም!!! በተገላቢጦሽ የኢትዬጵያን መሬት ለመውሠድ ህልውናዋን ለመግፈፍ የመጡትን ግን በትህግስት እና ፍታዊ በሆነ ጦርነት የመጡባትን ሁሉ በማሸነፍ በድል አጠናቃለች ያም ደሞ የኢትዬጵያውያን በሀገር አለመደራደር እና የእውነት አምላክ ከሷ ጋር ስለሆነ ነው አሁንም ግብፅም ትምጣ ሡዳን ኢትዬጵያ የሠው ድንበር

ኢትዮጵያ የኛ መመኪያ Leer más »

የኢትዮጵያ ቡና አፈላልና መጠጣት ስነስርዓት እና የእስክስታ ዉዝዋዜ በባርሴሎና/ceremonia del café y eskista En Barcelona

ኢትዮጵያ በባርሴሎና ትደምቃለች አይቅሩ Etiopía brillará en Barcelona ኢኛኪ አሌግሪያ እና አሌግሪያ ሲን ፍሮንቴራስ የኢትዮጵያን ባህል ብልጽግናን እና ውበትን ለማሳወቅ የኢትዮጵያን የቡና ጠጡ ሥነ-ሥርዓት እና የእስክስታ ዉዝዋዜ ዝግጅቶች ላይ እንዲሳተፉ ጋብዙዎታል ይህም የሚካሄደዉ በባርሴሎና ሳንት አንድሪው ደ ፓሎማር ሰፈር በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤቱ ሲሆን ወቅቱ ባካባቢዉ የፊስቲቫል ቀናቶች ናቸዉ። Iñaki Alegría y su fundación ONG Alegría sin Fronteras invita a participar

የኢትዮጵያ ቡና አፈላልና መጠጣት ስነስርዓት እና የእስክስታ ዉዝዋዜ በባርሴሎና/ceremonia del café y eskista En Barcelona Leer más »

በእስፔን ስኬታማ ስብስባ ተካሄደ

በስፔን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የስፔን ዜጎች፣ ለሀገራቸው ያላቸውን ክብር በድጋሚ አረጋግጠዋል በስፔን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የስፔን ዜጎች፣ ለሀገራቸው ያላቸውን ክብር በድጋሚ አረጋግጠዋል፣ በ05/06/2022 በተደረገዉ የዙም ስብሰባ ዛሬም በድጋሚ ሀገራቸውን ኢትዮጵያን ለመርዳት ቁርጥ አቁዋማቸዉን   አሳይትዋል ይህ ስብሰባ በኮሙኒዳድ ዴ ኤትዮጴስ ኤን ኤስፓኛ አማካኝነት የተዘጋጀ ሲሆን በፓሪስ የኢትዮጵያ ተወካይ ተጋብዘዉ ተገኝተዋል። የኤምባሲዉ ተወካይ

በእስፔን ስኬታማ ስብስባ ተካሄደ Leer más »

በፓሪስ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ዌቢናር

የኢትዮጲያ ኢምባሲ በፓሪስ በዉጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያኖች ጋር ለመምከር የዌቢናር ዝግጅት አድርጉዋል በዚህ ዝግጅት ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ትዉልደ ኢትዮጵያዊ እንዲገኝ ጋብዟል እናም ተገኝተዉ ስለሃገርዎ ይምከሩ።

በፓሪስ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ዌቢናር Leer más »

Scroll al inicio